እርዳታ ያግኙ

የዲሲ የማስወረጃ ገንዘብ (DCAF) ታካሚው መክፈል ከሚችለው እና የማስወረጃ ሙሉ ክፍያ መካከል ያለውን ክፍተት ለመሸፈን ገንዘብ የሚያሰባስብ ከትርፍ ነጻ የሆነ በበጎ ፈቃድ በሴቶች የሚመራ ነው። DCAF ታካሚዎች ገንዘቡን እንዲያገኙ ለመርዳት አስተማማኝ እና ሚሥጥራዊ

ለዕርዳታችን እንዴት መጠየቅ እንደሚችሉ?

 1. የDCAFን የነጻ፣ በሚሥጥር የሚያዝ የዕርዳታ መስመር በ202-452- 7464 ይደውሉ።
 2. በበጎ ፈቃድ ለሚሠሩት ጉዳይ ተከታታዮቻችን በድምጽ መቅረጫው ላይ መልዕክትይተው። ስምዎን
  እና የስልክ ቁጥርዎን፣ የስንት ሳምንት እርጉዝ እንደሆኑ፣ የሃኪም ቀጠሮ ቀንዎን እና የመልዕክት
  ማስቀመጫዎ ላይ መልዕክት መተው መቻል አለመቻላችንን ይጨምሩ።
 3.  የጉዳይ ተከታታዩ ጥሪዎን ሲመልስ፣ ምን ያህል ገንዘብ እንዳለዎት እና/ወይም ለማሰወረጃ ምን ያህልገንዘብ መሰብሰብ እንደሚችሉ፣ ጨምሮ ስለሁኔታዎይንገሩ። የDCAF ጉዳይ ተከታታዮች በጥሞናየሚሰሙ፣ የማስወረጃ ክፍያዎምን ያህል ሊሆን እንድሚችል የሚገምቱ እና የሚያስፈልግዎትን ገንዘብእናይሉዎትን ምርጫዎች ገምግመው የተሟላ ምክር የሚሰጡ ባለሞያዎች ናቸው።
 4. ጉዳይ ተከታታዩ ለDCAF ገንዘብ ብቁ መሆንዎን ካረጋገጠ፣ የገንዘብ እርዳታያስተባብራል። DCAF ገንዘቡን፣ የማስወረጃው ከፊሉን ገንዘብ፣ በቀጥታለክሊኒኩ ይከፍላል።

የብቃትአስፈላጊ ነገሮች

 • የዲሲ፣ ሜሪላንድ እናቨርጅኒያ ነዋሪዎች
 • ከላይ ከተጠቀሱትአካባቢዎች ውጭ ወደዲሲ አካባቢየሚመጡ ሰዎች
 • ከእነዚህ አስፈላጊነገሮች ውጭ የሆኑጉዳይ በጉዳይ ይታያሉ።